Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 – የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮኮብ) ድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2 – የታሸገ ውሃ
የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች መፈፀም ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካኪ ቱታ ለመግዛት በድጋሚ 2ኛጊዜየወጣ የጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/13C/2016E.C የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ከክምችት (From Stock) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የክፍለ ከተማው ግብር ከፋይ የሆኑት shengau xu የተባለ ድርጅት የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብርና ታክስ ባለመክፈላቸው ገቢዎች ጽ/ቤት በኦሮሚያ ክልል ግብር አዋጅ ቁጥር 202/2009 እና
የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የሆነውን ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ