Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሕንፃ ቀለም ቅብና ተያያዥ ሥራዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ፈ/ቤ/ኮ/02/2017 የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ቀለም ማስቀባትና ተያያዥ ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል፡፡

የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን በጨረታ አወዳድሮ ቀለም ማስቀባትና ተያያዥ ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡- 003/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል 1ኛ እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣  2ኛ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ እና የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል  

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 04/2017 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 04/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል:: በዚህ መሰረት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 971990፣ 1147/2011

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1ኛ ዙር ግልፅ ጥቅል ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፀ

የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የኤሌትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ ኮምፒተሮች ፎቶኮፒ ቀለሞች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የቢሮ ወንበሮች ፣ የቢሮ ጠረጴዛ ፣ የፋይል ካቢኔት ሸልፍ ፣ የመኪና ዕቃዎች ፣ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ፣ ድንኳን ፣ የተለያዩ ጥገናዎች ፣ መስተንግዶ እና የመሳሰሉትን መግዛት ይፈልጋል

Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites All Eligible, Resourceful, and Competitive Bidders to Supply Different Materials

INVITATION TO BID INTERNATIONAL TENDER NO. CIC-AMCF 001/2024 Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, resourceful,

በአርሲ ዞን የአሚኛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ፣ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና የሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት የቢሮ ማስታወቂያ ፖስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቢሮ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፖስተር Advert 2017 Lot Information Procurement Reference Number: EHIA-NCB-G-0021-2016-PUR Object of Procurement: የቢሮ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፖስተር

የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቤት ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር KBR.1/2017 የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ