Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዥ ንብረቱ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች ሎት 2 የመኝታ ክፍል የንፅና መጠበቂያ ዕቃዎች (ድርጅቱ ሎጎ) ሎት 3 የቧንቧ ዕቃዎች ሎት 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የመኝታ ክፍል የንፅና መጠበቂያ ዕቃዎች (ድርጅቱ ሎጎ)፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) (Re-bid) Open Tender NO.DBOT03524/25 1. Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for procurement of the under listed items. S.N
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing, and Commissioning of Siemon Light Stack Modules, Desktop High-end Personal Computer, Emergency Lighting, Datacenter Noise Reduction (Ear Defender), Mobile Tank Cleaning and Fuel Polishing System, Computers, and Printers, Data Center Infrastructure Management (DCIM) Solution, HQ Datacenter Annual Preventive and Corrective Maintenance Service, Samsung Galaxy Tab S10+56 Android Tablets, Apple Ipad Pro 11
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-12 የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ የሥልጠና መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት ግዥ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2017 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት ጨረታ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት የጨረታ ማስታወቂያ መፈጸም ስለፈለግን በግልጽ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ 02 Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የመምህራን ላውንጅ፣ የተማሪ ላውንጅ፣ የቤት ጥገና፣ የህሙማን ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎት ግዢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢል ብዛት 2 (ሁለት) እና ለልዩ ልዩ ጭነት አገልግሎት የሚውል እስከ ሶስት ሰው መጫን የሚችል ቫን ተሸከርካሪ ብዛት (አንድ) ግዥ፤ የህትመት ፍሳሽ ኬሚካል ማጣሪያ ማሽን (Waste Water Treatment Machine) ብዛት 1 (አንድ) ግዥ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ አንድ (ሎት 1) — 5 ሰው መጫን የሚችል