Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ ዕቃ/፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ ዕቃ/፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር-04/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን በማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን በማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ
በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ጽሕፈት እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ጽሕፈት እና ፅዳት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/UF/75/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ
የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
Team & Team International Ethiopia Invites Sealed Bids from Competent and Eligible Candidates for Drilling One (1) Borehole in the Central Ethiopia Region, Siltie Zone, Mitto Woreda, Edeneba Kebele
INVITATION TO TENDER TENDER REFERENCE NO T&TI/E0052/2024 (Re Advertised for the second time) DRILLING ONE (1) BOREHOLE WITH CAPABILITY OF
የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር የውሃ ፓምፕ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የውሃ ፓምፕ ጥገና Lot Information Procurement Reference Number: Moj-NCB-W-0194-2016-PUR Object of Procurement: የውሃ ፓምፕ ጥገና Description: ዋጋ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Materials
Invitation for Bid Building Materials Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0003-2016-PUR Object of Procurement: Building Materials Description: Building Materials Award