Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት እና የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር ከበጀት አመቱ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አራት አመታት የማህበሩን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ቅጥር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ በአዋጅ ቁጥር
በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለዲሣ ወረዳ ትም/ጽ/ቤት፡–
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሐ-02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር
የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ጽ/መሣሪያና ሌሎች አላቂ እቃዎች ፣ ጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለየዩ የደንብ ልብሶችን በሰው ልክ ሰፍቶ ማቅረብ የሚችሉ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag) ፣ FULL HALFCUT WITH ENGINE ፣ SOCCER TABLE ፣ BABY CRIB BED ፣ PRINTED CAP AND MEN T-SHIRT PRINTED፣ SOCCER TABLE፣ EAST GEAR፣ READY MADE CARPET AND PLUSH TOY DOLL GLASS RUBBER SEAL STRIPE MOBILE CONTAINER OFFICE: SANDLE SHOE MOLDING MACHINE PLY WOOD BOTH SIDE LAMINATED; MEN UPPER BODY HALF MANNEQUIN; CERAMIC PLATE IRON CLAMP እና የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር 7-03/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡- መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ ግ/ጨ-03/2016 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን