Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ  

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/14/17 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሚሰጣቸው የተለያዩ አገስግሎቶች ዙሪያ የማኔጅመንት አባላቱን በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች አስተዳደር (Outsourced Service Management) እና የጽዳት ዕቃ የማስመጣት (Cleaning Material and

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሚሰጣቸው የተለያዩ አገስግሎቶች ዙሪያ የማኔጅመንት አባላቱን በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች አስተዳደር (Outsourced Service Management) እና የጽዳት ዕቃ የማስመጣት (Cleaning Material and Machineries Import) ላይ የልምድ ልውውጥ እና ስልጠና መስጠት ከሚችሉ ሀገራት ህንድ ቻይና ዱባይ እና ሲንጋፖር እንዲሁም ከአፍሪካ ሀገራት ደቡብ አፍሪካ ኬንያ ጋና እና ናይጄሪያ ከመሳሰት ሀገሮች ከሚገኙ በዘርፉ ካሉ አቅራቢዎች ጋር ሁኔታዎችን በማመቻቸት ስልጠና እና የልምድ ልውውጥ መስጠት ከሚችል ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኝ ተቋም በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውስ በመግባት አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation to Re-bid Ref No:-ERCS/SV/049/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders to provide S/N Description 1 Consultancy Service for baseline, Gender Analysis

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Provide Consultancy Services for Baseline, Gender Analysis for the Sky Bird II Project in Sidama, West Arsi, and Illubabor

Re-Bid for Long-Term Agreement for Provision of Stationery Items PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/00051/25 World Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian Christian Organization whose objective is to provide holistic and

World Vision Ethiopia is Looking for a Potential Manufacturer, Wholesaler and Retailer to Participate Floated for Bid for Long-Term Agreement for Provision of Stationery Items

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ የመድህን ሽፋን ዋስትና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና እና በአውት ሶርስ የቢሮ የጽዳት አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ኤል ሲ ዲ ፕሮጀክተር ፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በኮ-ዋሽ ፕሮግራም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በኮ–ዋሽ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች የ(Supply & Fix) እና የሰው ሀይል ብቻ (Labor Cost) በማቅረብ ስራዎችን ሊሰሩ የሚችሉ ተቋራጮችን/ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ እና የመኪና ኪራይ ለሰርቭስ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ማሰር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተመለከተውን ዕቃ/አገልግሎት  ሎት አንድ– ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣ የተለያዩ ቀለሞች ፣ የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር_001/2017 በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል

የአገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ/የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚፈልግ

Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Toilet Soap

Invitation to Tender Tender Reference No:- AAPPPDS/FA/NCB/PG/51/11/2016 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) has funds

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት