Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄለን ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ አንቺነሽ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/ከ/ፍ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የአራት ኪሎ ስፖርት፣ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 ዓ.ም ያገለገሉ

ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት

የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶችን በማወዳደር ለሶስት ተከታታይ ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የእድገት መሰላል አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ

የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል ፕርንተር፣ ኮምፕውተር፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ ኬሚካል፣ መካከለኛ የሠራተኞች ወንበር እና ፈሳሽ ሳሙና ግዥ ማከነወን ይፈልጋል

The Abuna Gindeberet Woreda Agriculture and Land Office Invites Bids for the Construction of the Bake Kelate Crop Market Center, Funded by the World Bank (IDA) Through the Ethiopian Food System Resilience Program.

በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ   በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ የቀላል ጥገና የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ የቧንቧ እና ሊፍት ፓምፕ (Electrical Surface Pump) እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ ለመከራየት፣ የመኪና ጎማ፣ የወተት ተዋጽኦ ፌሪቪኬሽን እና የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመግዛት ያስችል ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት እና ለመግዛት ይፈልጋል