Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የቤት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በቦዲቲ ከተማ ምዕራብ ክ/ከተማ ሶዶ በር ቀበሌ ማዘጋጃ ቤታዊ

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾች፤ በተሽከርካሪ አቅራቢነት (ኣስመጪነት ) የታደሰ

የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 035/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅጽ ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ የሚሆን የሲሲ ቲቪ ካሜራ (CCTv Camera) ማቅረብ እና መግጠም ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EL/LP-02/2024 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ የሚሆን የሲሲ ቲቪ ካሜራ (CCTv

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for the Procurement of Computer and Printers

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥርWSSF/LP/12/2024 ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ምድብ/ሎት የእቃው ዓይነት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር ሀዲድ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና የመ/ሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የጽሕፈት፤ የጽዳት መሳሪያዎች፣

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች፣ ለኤሌክትሪክ እና ለውሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የሆቴል አገልግሎት እና የቢሮ መጋረጃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል