Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የቤት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በቦዲቲ ከተማ ምዕራብ ክ/ከተማ ሶዶ በር ቀበሌ ማዘጋጃ ቤታዊ

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾች፤ በተሽከርካሪ አቅራቢነት (ኣስመጪነት ) የታደሰ

የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 035/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅጽ ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ገቢዎች ሚኒስቴር አደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid አደይ አበባ ምንጣፍ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0019-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

Jinka University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Parts

Invitation for Bid Purchase of Car Spare Parts Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0030-2016-PUR Object of Procurement: Car Spare Parts

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የውጭ ቃጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የውጭ ቃጫ Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0045-2016-PUR Object of Procurement: የውጭ ቃጫ Description: የውጭ ቃጫ Award

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አዜብ አማኑኤል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service

Invitation to Bid Lot 53: Procurement of Car Rent Service for Bedele Town Procurement Reference No: MEU-NCB-NC-0007-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

ማልምሴፍ አግሪካልቸራል ሶሊሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከሐምሌ 1/2015 -ሰኔ 30/2016 በጀት ዓመት (10 ቦክስ ፋይል) በተፈቀደለት የኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ማልምሴፍ አግሪካልቸራል ሶሊሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የንግድ ድርጅት ሲሆን ከሐምሌ 1/2015 – ሰኔ 30/2016 በጀት ዓመት

የሰበታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች፤ ደንብ ልብሶች፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰበታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፤

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሁም የቋሚ እቃዎች፣ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ አገልገሎት፣ ህትመት፣ ደንብ ልብስ፣ የትራንስፖርትና ጉልበት አገልግሎት፣ ሞንታርቦና ዲኮሬሽን አገልግሎትና የጥገና አገልግሎት ግዢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግሩም አጠቃላይ ሆስፒታል ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የተለያዩ የጤና ባለሙያዎች ዩኒፎርም እንዲሁም ተደራቢ ሹራብ፣ ለሪሴፕሽን፣ ለጥበቃ፣ ለፅዳት በጠቅላላ 290 ለሚሆኑ ሠራተኞች ዩኒፎርሞች ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግሩም አጠቃላይ ሆስፒታል ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የተለያዩ የጤና ባለሙያዎች ዩኒፎርም እንዲሁም ተደራቢ ሹራብ፣ ለሪሴፕሽን፣ ለጥበቃ፣ ለፅዳት በጠቅላላ 290