Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር አሰ/ሁ/ደ/ት/ቤት ግ/ጨ/02/2017 በድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017ዓ.ም. ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዢ በግልፅ
በድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊና ብቃት ያላቸዉ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮችን ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ ብ/ባ/ፋ/አ-08/17 ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20
ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት)ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ 2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ 3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን ሎት1 የተለያዩ የደንብ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders To participate in the Bid for the Supply of Heat Treatment Machine
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/Re-14/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአሰላ፣ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ በባህርዳር እና በነቀምቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ፡– ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 02 ሠነድ/2016 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ(ኤሌክትሮኒክስና፣ ፈርኒቸር እና ጋሪዎች)፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መስያ ቁጥር 002/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት
The Somali Regional State Water Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Work Construction, Supply & Installation of Pipes and Fittings for Wardhere Town Water Supply Small Expansion Works
Invitation For Bid Contract Title: Civil work construction, Supply & Installation of Pipes and Fittings for Wardhere Town Water Supply
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች
የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች ግዥ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለመሳሪያ፣ እድሳትና ጥገና ለአንድ አመት ውል የሚፈረም ግዥ፣ የጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/ቁ/01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በ/ማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ወርክ ሾፕ ያለው አጠቃላይ የመሬት ስፋቱ 5000 ካሬ ሜትር የሆነው ቦታ ሙሉ በሙሉ በብሎኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 002/2016 በ/ማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Autoclave Machine 4210H Spare Parts
Invitation for Bid Autoclave Machine 4210H Spare Parts Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0769-2016-PUR Object of Procurement: Autoclave Machine 4210H