Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሪክ ፓወር ሀውስ ማሻሻያ ሥራ እና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ተዛማጅ እቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። በጨረታው ለመሳተፍ
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሪክ ፓወር ሀውስ ማሻሻያ ሥራ እና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ተዛማጅ እቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/011/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለተበዳሪዎች ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/አ.ግ/01/2017 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እ.ግ/02/2017 ምዝገባ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት አመት
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqa Aanaa Dagam Bara Baajataa 201 Tti Wajjiraalee Mootummaa Aanaa Keenyaatiif Meeshaalee Barreessaa Adda Addaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii Adda Addaa, Furniture Adda Addaa,uffata Seeraa Hojjettoota Mootummaa, Gommaa Konkolaataa, Meeshaalee Odeeffannoo (IT) Adda Addaa Dhaabbata Leenjii Fi Ogummaaf Oolu, Meeshaalee Ijaarsaa Piroojektii Bishaan Dhugaatiif Oolu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dagam Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqa Aanaa Dagam bara baajataa 201 tti wajjiraalee mootummaa
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቀለብ ግበዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪ ቀለብ ግበዓት ግዥ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0030-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የተማሪ የደንብ ልብስ ግዢ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የተማሪ የደንብ ልብስ ግዢ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው ማ.ኢ (ceneral Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ
በዲላ ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ሥራ የሚውል የአላቂ ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ ግዥ በቀረበ ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አላቂ ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ በዲላ ከተማ አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቀለብ አቅርቦት ዳቦ ለመወዩሻ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪ ቀለብ አቅርቦት ዳቦ ለመወዩሻ ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Lens
Invitation to Bid Procurement Of Lens Procurement Reference No: ASH-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ERMMB 001/2017 E.C የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።