Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 17, 2025) በድጋሚ የወጣ የህንጻ ኪራይ  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ለባንክ፣ ለቢሮ (ትኬት መሸጫ ቢሮ)፣ ለሚኒ ሱፐር ማርኬት፣ ለካፌ(

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ለባንክ፣ ለቢሮ (ትኬት መሸጫ ቢሮ) ፡ ለሚኒ ሱፐር ማርኬት ፡ ለካፌ( ለሻይ ቡና ኬክ ለመሳሰሉት) የሚውሉ የተለያየ ስፋት ያላቸውን ክፍሎች ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 17, 2025) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር መ/ቁ WGCF 014-018/17 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የወጥቤት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እና የእንስሳት መድኃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅምና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች መግዣ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ለተለያዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ እና ለፈርኒቸር/የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 18, 2025) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለሶዶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለሶዶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የፅዳት እቃ እና የጋራጅ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የፅዳት እቃ እና የጋራጅ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በዩኒሴፍ የትምህርት ፕሮግራም National School Leadership Training Module /NSLT Module/ እና Gender Responsive Pedagogy Manual አትሞ ለማሰራጨት በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 04 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በUNICEF በጀት በመጠቀም

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች እና የፕሪንተር ቀለም (ቶነር) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢኤአ-ባሪ/ግብጨ/002/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተጫራቾችን

ደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካልና ላብራቶሪ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች (የጽህፈት መሳሪያ)፣ የመኪና እቃ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት ስራዎች እና የዉሃ እቃዎችና ኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017 ለደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኬሚካልና ላብራቶሪ እቃዎች፣

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሲ/መ/ባ/009/2016 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የደንብ ልብስ፣ ለጽሕፈት መሳሪያ እና የመኪና ጌጣጌጥ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ዲ/ግ/ሥ/ቢሮ 002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት

The Ministry of Finance is Looking for an Economist, Specialised in Macroeconomic Modelling or Policy Analysis to Support the Work of the Fiscal Policy Division

VACANCY ANNOUNCEMENTTerms of referenceMinistry of Finance Ethiopia Background The Government of Ethiopia has undertaken various reforms to address emerging macroeconomic

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ እቃዎች፣ የውሃ እቃ፣ በ2017 በጀት ዓመት በውስጥ ገቢ በጀት እና በመደበኛ በጀት በድጋሜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣

በአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለወጣቶች ስብዕና ማዕከላት አገልግሎት የሚዉሉ እና ለስፖርት የስልጠና ማዕከላት አገልግሎት የሚውሉ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የቤተመፅሀፍት እቃዎች ፑል ካራቡላ እና የስፖርት ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል