Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 17, 2025) በድጋሚ የወጣ የህንጻ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ለባንክ፣ ለቢሮ (ትኬት መሸጫ ቢሮ)፣ ለሚኒ ሱፐር ማርኬት፣ ለካፌ(
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ለባንክ፣ ለቢሮ (ትኬት መሸጫ ቢሮ) ፡ ለሚኒ ሱፐር ማርኬት ፡ ለካፌ( ለሻይ ቡና ኬክ ለመሳሰሉት) የሚውሉ የተለያየ ስፋት ያላቸውን ክፍሎች ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር መ/ቁ WGCF 014-018/17 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የወጥቤት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እና የእንስሳት መድኃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 010/2017 ዓ.ም. በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
አዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅምና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች መግዣ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ለተለያዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ እና ለፈርኒቸር/የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለሶዶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለሶዶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ፎርክሊፍቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 16, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ–ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ
በአብክመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለኮሌጁ እና ለትም/መሳ/ክዘናና ስርጭት የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 16, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለኮሌጁ እና ለትም/መሳ ከዘናና ስርጭት የጽህፈት
Dashen Bank Would Like to Invite All Eligible and Interested Bidders for Procurement of POS Machine with Touch Screen, Supply, Installation, Testing, Maintenance, Training and Commissioning of Multi-vendor Point of Sales (POS) Monitoring Tools, Procurement of Hard Ware Maintenance Tool Kit
Reporter (Feb 16, 2025) Fortune (Feb 16, 2025) CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender No. DBOT04324/25 Dashen Bank would like
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ስቡ አካባቢ ስሚያስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት ዉስጥ Phase 3 ፕሮጀክት ላይ እየተጠናቀቁ ለሚገኙት ሶስት /3/ B+G+9 ህንፃዎ የሲንተራል ዲሽ፤ ቲቪ እና የኔት ወርክ መስመር ቅደመ ዝርጋታ ስራዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ልምድ ያላቸዉን ድርጅቶች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Feb 16, 2025) ማስታወቂያትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ት/ት/ግዥ 040/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ
አቢሲንያ ባንክ /ኢማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Feb 16, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /ኢማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎች ያረፉበት ይዞታ፣ የምግብ ዘይት እና ሳሙና ማምረቻ ማሸነሪዎች፣ ኢንዱስትሪ እና ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ግንባታና ይዞታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Feb 16, 2025) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፤1147/2011 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Feb 16, 2025) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን
የMNS ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Feb 16, 2025) ለተረፈ ምርት(ዌስት) የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MNS 004/2017 የMNS ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (በልማት ባንክ የተወረሰ) ከዚህ
Hawassa University Enterprise Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of TOILET BLOCK, BARESTA BLOCK AND ENTRANCE GATE Work at Main Campus
Addis Zemen (Feb 16, 2025) TENDER NOTICE To all of category BC-7/GC-7 and above with licenses valid for the year