Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-02/2017 ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡–  በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር

ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ከቫት

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-05/2017 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በዚሁ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 23/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply, Fix, Test & Commission of Mechanical Work Related to (4B+M+G+21) Federal Document Authentication & Registrar Agency Office Building Project Under National Competitive Bidding (NCB)

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2017 በጀት ዓመት ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል ውስጥ የሆነ የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር / ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2017 በጀት ዓመት ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል

የአርሲ በቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በበቆጂ ከተማ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ፈርኒቸር፣የጽህፈት መሣሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 የአርሲ በቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በበቆጂ ከተማ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ

የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የቢሮ የጽዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ቋሚ የቢሮ እቃዎችን(ፍርኒቸሮች)፣የቀላል እና ከባድ መኪና ጎማዎች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 በጀት አመት በ1ኛዙር ግዥ

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 መሥሪያ ቤታችን በወረዳችን ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ለጽዳት አገልግሎት

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Hereby Invites Sealed Bids from Local Eligible Bidders for the Drilling and Construction of One Water Production Well/borehole Including the Supply and Installation of the Submersible Pump with All Required Accessories in its Sululta Depot

የደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ አርብቶ አደር እና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ የጽ/መሳሪያዎች፣የጽዳት ዕቃዎች እና የተማሪዎች ቀለብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግ/ጨ/ቁ/01/2017 የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/አ/አ/ቆላማ አካ/ጉ/ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ እና ለሁለት ሆስቴሎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1

በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/16 በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2017ዓ.ም በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. አላቂ

Development Expertise Center (DEC) All Interested & Eligible Bidders to Procure Water Treatment Chemicals for Household and Organizational Uses, Dignity Kits, and Construction Materials for the EHF WASH Project Implemented in Kamashi Zone, Dambe District