Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የድር ተራ አክሲዮን ማህበርበድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲተር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የድር ተራ አክሲዮን ማህበር ከአክሲዮን ማህበሩ የሚሰበሰበውን ገቢና ወጪ ሂሳቦችን የውጭ ኦዲተር በገልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል::

የድር ተራ አክሲዮን ማህበር ከአክሲዮን ማህበሩ የሚሰበሰበውን ገቢና ወጪ ሂሳቦችን የውጭ ኦዲተር በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፅጌ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በደዊ ሀሚድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 241030 በ25/7/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ 249598

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 02, 2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፦ 2017

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡–

Road Safety and Insurance Fund Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mobile Phone

Invitation for Bid MOBILE PHONE Lot Information Procurement Reference Number: RSIFS-NCB-G-0045-2016-PUR Object of Procurement: MOBILE PHONE Description: MOBILE PHONE Award

Wajjirri Maallaqaa Aanaa Qimbibiit Bara Bajaata 2017 Meeshalee Barreffamaa Fi Dhaabbi Biroo Keessaa, Meeshalee Qulqullinaa, Meeshalee Eleektiroonknisii, Gommaa Konkoolataa Fi Doqdoqqee, Uffataa Dambii Hojjetotaa Dorgomsisee Bituu Barbaada

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለክ/ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ 3 ፒካፕ መኪና እና አውቶሞቢል አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለክ/ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ 3

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ አለታ ወንዶ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲ/ብ/ክ/መ/ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በ2017 በጀት ዓመት የአ ወወፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኘ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች፡- ከኮድ 6212 የተለቀሙ አላቂ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ጀነሬተር ባለ 48 ኪሎዋት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ጀነሬተር ባለ 48 ኪሎዋት ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መሰረት በዘርፉ ላይ

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Electric Supplies

Invitation for Bid Different Electric Supplies (For Chamo Campus) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0490-2016-PUR Object of Procurement: Different Electric

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኢሉባቡር ዞን የሁሩሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት አመት ለተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች አላቂ እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የግንባታ ዕቃዎችን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ፣ የደንብ ልብሶችን ፣ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ለተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች አላቂ እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል