Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የድር ተራ አክሲዮን ማህበርበድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲተር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የድር ተራ አክሲዮን ማህበር ከአክሲዮን ማህበሩ የሚሰበሰበውን ገቢና ወጪ ሂሳቦችን የውጭ ኦዲተር በገልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል::

የድር ተራ አክሲዮን ማህበር ከአክሲዮን ማህበሩ የሚሰበሰበውን ገቢና ወጪ ሂሳቦችን የውጭ ኦዲተር በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፅጌ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በደዊ ሀሚድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 241030 በ25/7/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ 249598

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 02, 2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፦ 2017

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና (Electric Vehicle) ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ FHCYMCB/PV/10/12/2016 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና (Electric Vehicle) ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር FHC/NCB/PV/10/12/2016

The Ministry of Agriculture, Participatory Agriculture & Climate Transformation Programme (PACT) Now Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Provision of 32 Laptop Computers, 63 Desktops, 54 Tablets, and 4 Multifunction Printers/photocopiers

Oromia Development Association (ODA) Now Invites Eligible Bidders to Purchase Printing of MF-01, MF-02, Journal Vouchers (JV), and Parking Fee Receipt Pads

NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply, Fix, Test, and Commission of Air Conditioning & Ventilation Works for the Public Service Project (Yeka Site) Project)

United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Would Like to Sale Used Vehicles

BID FOR SALE OF USED VEHICLES ETH4952 United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia would like to sell the following used

GOAL Invites Those Interested in the Provision of Rental Light Vehicles for the Amhara Region

TENDER NOTICE GOAL is an international humanitarian agency established in Ireland over 40 years ago. GOAL’s purpose is to save

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን በዲዛይን፣ዲዛይን ግምገማ፣የግንባታ ቁጥጥር እና የውል አስተዳደር አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡_SSNT_T478 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን በዲዛይን፣ ዲዛይን ግምገማ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የውል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ (ለ2017 ዓ.ም) ለእንግዶች፣ለባለድርሻ አካላት እና ለደንበኞች በስጦታ መልክ የሚበረከቱ እቃዎችን የኮርፖሬሽኑ ሎጎ የታተመበት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ የስጦታ እቃዎችን በኮርፖሬሽኑ ሎጎ በማሳተም ለመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/01/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ