Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation to Bid PROCUREMENT OF PNEUMATIC TYRE AND FORK LIFT TYRE Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0164-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 103103000 Title: Vehecle Tyres &
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pneumatic Tyre and Fork Lift Tyre
በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት 1ኛ የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች 2ኛ የውስጥ ሂሳብ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች እና የውስጥ ሂሳብ ለማስመርመር የታወቀ የኦዲት ሙያ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች በአስቸኳይ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ /ለሁለተኛ/ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅትና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅትና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳዎች እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 3104 2016 ዓ.ም በ24/11/2015 ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- LP/0T/02/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት
በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት በረት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት
ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 016/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ
ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ዴስክ ቶፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ስካነር እንዲሁም የቢሮ ጠረጴዛዎች፣ ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ ለመስክ አገልግሎት የሚውሉ አልጋዎች፣ ድንኳኖችንና ፍራሾችን ወዘተ… በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፍቃዱ አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት ሚኒያ አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር እስቴሽነሪ ዕቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ህትመት፣ ዲኮር እና የሞንታርቦ ኪራይ፣ የመኪና ኪራይ፣ መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማስራት/ ይፈልጋል
ለአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-002/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በአውሮፓ
የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣