Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 19, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 020/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጐንደር የአስፋልት መንገድ ማሻሻያ ሥራ የሚሆን 5780 M3
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጐንደር የአስፋልት መንገድ ማሻሻያ ሥራ የሚሆን 5780 M3 3/8ኛ ጠጠር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፦ ለሁለተኛ ጊዜ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ቪም፤ ዲቶል እና ላይለን መጥረጊያ፣ የኮረሪማ ግዥ፣ የባዮሜትሪክ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎትጨረታ ማስታወቂያ ኤ ብራይት ፊውቸር ፎር ኪድስ የበጎ አድራጎት ድርጅት በህፃናትና በሴቶች አቅም ማጎልበት ስራ ላይ የተሰማራ ግብረሰናይ ድርጅት ነው። በዚህም መሰረት
ኤ ብራይት ፊውቸር ፎር ኪድስ የ2016/17 ዓ.ም ወይም እንደ ኤ.አ. የ2024 የሂሳብ መዝገብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አቶ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2017 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አሰገደች ካሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግርማ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የኢካፍኮ አከክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በቦታው ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2017 የኢካፍኮ አከክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በቦታው ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ዘ-ኢትዮጵያ ግብረ ሠናይ ማኅበር የውጪ ኦዲተሮችን በማወዳደር የማኅበራችንን የ2016 ዓ.ም ሒሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የውጪ ኦዲተር ጥሪ ማስታወቂያ ማኅበራችን ዘ–ኢትዮጵያ ግብረ ሠናይ ማኅበር የተባለ ሀገር በቀል ድርጅት በኢፌዲሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሠራ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋማችን የቢሮ ስም እና አድራሻ (ታፔላ) ሥራ አቅርቦትና ገጠማ እና Fire Extingusher & Installation Service በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-012/2017 ተቋማችን የቢሮ ስም እና አድራሻ (ታፔላ) ሥራ አቅርቦትና ገጠማ እና Fire Extingusher & Installation Service በግልጽ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder to Participate in the Bid for SIMATIC INDUSTRIAL ETHER NET SWITCH, POWER SUPPLY, AND DP/PA COUPLER
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/03/2025 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participate in the Bid for PCS 7 UPGrade
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/Re-51/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም፡–
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Cement Rotary Kiln Burner System for 3d Line
INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER MCF/Re-61/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders