Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION FOR RE-BIDIFB.NO. ECWCT/NCB/PW- 110/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders to Supply & fix ceiling, partition wall & related works. Interested Potential Bidders are required
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders to Supply & Fix the Ceiling, Partition Wall & Related Works
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የመንገድ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የመንገድ ስራ የማሽን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ሰርቪስ እና ሌሎች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ማለትም፡- አይሱዙ እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ሰርቪስ እና ሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ዙር የመጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር (005/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክፍለከተማ የወርሃ የካቲት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ የህትመት ስራዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዥ፣ ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለከተማ የወርሃ የካቲት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የበጀት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3
በጉለሌ ክ/ከተማ የእንጦጦ ፋና ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ የእንጦጦ ፋና ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት
Oromia National Regional State, Urban Development and Housing Bureau Urban Productive Safety Net and Job Project (UPSNJP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consulting Services
Request for Expression of Interest (Consulting Services- individual Consultant Selection) Oromia National Regional State, Urban Development and Housing Bureau Urban
የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለሀገረ ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የምግብ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለሀገረ ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የምግብ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ
The Brooke Hospital for Animals, an International NGO Working in Ethiopia Invites Interested Bidders to Supply Types of Vehicles on Rental Basis to Be Used in Different Parts of Ethiopia, as Required by the Program (on Call Basis) for One Year Period
Invitation for Bid Supply of Rental Vehicles Bid Reference No:- B-ETH/10/2024 1. The Brooke Hospital for Animals, an International NGO
በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመጀ/ደረጃ እና የካቲት12 ቅ/መ/ደ/ት የ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ አንደኛ ዙር አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ቁሳቁሶችን የጥገና ስራዎች በሎት ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመጀ/ደረጃ እና የካቲት12 ቅ/መ/ደ/ት የ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ
የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳት ጥገና፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መለዋወጫዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የአዳራሽ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓቶችንና ከታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁሶች በጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ባለ 50 የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ባለ 50 ቅጠል የመማሪያ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0126-2016-PUR Object of Procurement: ባለ 50 ቅጠል