Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 17, 2025) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር መ/ቁ WGCF 014-018/17 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የወጥቤት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እና የእንስሳት መድኃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅምና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች መግዣ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ለተለያዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ እና ለፈርኒቸር/የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 18, 2025) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለሶዶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለሶዶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 18, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1

በምስ/ጎጃም ዞን የአዋበል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀዋ አህመድ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዩሱፍ ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የነገ ተስፋ ህጻናት ኢትዮጵያ ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 እና በቀድሞው አጠራር ሰበታ ከተማ ዓለምገና አካባቢ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ሀገር በቀል ግብረ-ሰናይ ድርጅት ሲሆን የድርጅቱን የ3(ሦስት) ዓመታት (2024፣ 2025 እና 2026) ዓመታዊ ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግ ድርጅት አወዳድሮ በመምረጥ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ለይላ አብደላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ዋበላ አምዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Polyster Fabric Shirting Material: ሸቀጣሸቀጥ፣ 2(ሁለት) ተሽከርካሪዎች እና 25 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በፊንፊኔ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ለሚገኘው የመድኃኒት ፋብሪካ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል

የጥበቃ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ድርጅታችን ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በፊንፊኔ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ለሚገኘው የመድኃኒት ፋብሪካ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ

ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የስፖርት ትጥቆችን፣ የሕንፃ መሳሪያዎችን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የካቻማሊ መኪና መለዋወጫ፣ ፕላስቲክ የህፃናት መቀመጫ ወንበር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the “Construction of Access Road Works for Angar Gutin Project” to Be Sub-contracted in Local Currency

Guduru Woreda Education Office (Oromia, Horo Guduru Wollega Zone) Now Invites All Contractors of Category General/building Contractors of GC/BC-5 & Above to Finish the Terminated (G+2) Office Building in Kombolcha Town.

The Oromia Regional State, Oromia Education Bureau Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Montessori Materials Used to Provide Children with Good Learning Outcomes

Invitation for Bid (IFB)-re-advertised National competitive Bidding Ref. Number: NCB/OEB/GOV/04/2017 1. The Oromia Regional State, Oromia Education Bureau Invites sealed