Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed

በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed Use Building with Recreational Area) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 003/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደወንበር

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር J/M 002/2017 ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ሎት 2 የጽዳት መገልገያ

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 9 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚፈለግባቸውን የታክስ ዕዳ በሕግ በተቀመጠው ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያት ንብረትነታቸው፦

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Forestry Development Procurement of Rolup Banner &T-shert

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/18b66d1c-2e46-48ec-9f7e-f9d4c06e7b1b/open Lot Information

Ethiopian Forestry Development Procurement of Furnishing/ኪችን ካቢኔት በ MDF &marebil for 2018

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e272ce6c-fe6c-443b-b802-125c4d0ccce9/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Procurement of Hyundai I10 Spares (24747)*

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/251f0af3-191d-49f4-9c3b-520161336c71/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Car Decor Materials

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8dd08214-2ccf-409e-9fa9-6e0d49fc9cce/open Lot Information

Ministry of Education: Procurement of LED (60X60) Ampule ኮርኒስ ላይ ተሰኪ አምፖሎች/RE1

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b1f8b99-c370-4b14-a28b-2b4600cd53e4/open Lot Information

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ንፁህ ሠርገኛ ጤፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba66d15c-aa2a-4c08-93ad-97af9a945d78/open Lot Information

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ዳቦ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/37237229-4b66-484f-b90c-0ecede02e2aa/open Lot Information

አክሱም ዩኒቨርሲቲ: የህንፃ መሳርያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a57bb83b-830a-4e1f-a4a0-676e61a76a13/open Lot Information

Federal Tax Appeal Commission: Procurement of Sanitary and Stationary Items

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6fd01c96-2b34-49e1-8260-e43378fe8567/open Lot Information