Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ መኪና ባለበት የጃፓን ስሪት የሆነ TOYOTA Coaster
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ መኪና ባለበት የጃፓን ስሪት የሆነ TOYOTA Coaster Bus Brain 2019 /2020 Model HZB70L-ZGMSS የሆነ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 11, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/990 እና እንደተሻሻለው
ስኬት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2017 በጀት ዓመት በሆስፒታሉ ፍሳሽ የማስወገድ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2017 በጀት ዓመት በሆስፒታሉ ፍሳሽ የማስወገድ አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Government (Feb 11, 2025) Invitation to Bid Procurement of Printer and Copier Machine Accessories (RE BID) Procurement Reference No: GU-NCB-G-0068-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
Gambela University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer and Copier Machine Accessories
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ
የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና፣ የሕክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መፅሐፍት፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ፣ ልዩ ልዩ መገልገያዎች የተገጣጣሚ እድሳት እና የህንፃ ጥገና ስራዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ ግዥ እና ጥገና ለመፈፀም ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ከልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2017
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የመኪና፤ የሞተር ሣይክል ጎማዎችና ካለመዳሪያዎችን፣ ለቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን፤ የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/አ.ግ/01/2017 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እ.ግ/02/2017 ምዝገባ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት አመት
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqa Aanaa Dagam Bara Baajataa 201 Tti Wajjiraalee Mootummaa Aanaa Keenyaatiif Meeshaalee Barreessaa Adda Addaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii Adda Addaa, Furniture Adda Addaa,uffata Seeraa Hojjettoota Mootummaa, Gommaa Konkolaataa, Meeshaalee Odeeffannoo (IT) Adda Addaa Dhaabbata Leenjii Fi Ogummaaf Oolu, Meeshaalee Ijaarsaa Piroojektii Bishaan Dhugaatiif Oolu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dagam Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqa Aanaa Dagam bara baajataa 201 tti wajjiraalee mootummaa
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቀለብ ግበዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪ ቀለብ ግበዓት ግዥ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0030-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የተማሪ የደንብ ልብስ ግዢ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የተማሪ የደንብ ልብስ ግዢ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው ማ.ኢ (ceneral Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ