Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ የህንጻ ቁሳቁስ እና የቋሚ ዕቃዎች የሞተር ሳይክል፣ የጀነሬተር ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በulIDP ፕሮግራም እና በመደበኛ ፕሮግራም

የዲላ ከተማ አስ/ፋይ/ጽ/ቤት የቋሚ ዕቃዎች የሞተር ሳይክል፣ የጀነሬተር፣ የተሽከሪካሪ መለዋወጫ፣ የህንጻ ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር MSF/LP/17/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በዘርፍ ከተሰማሩ ሕጋዊ የመድኃኒትና የህከምና መገልገያ አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶች (MEDICINES)፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶች (LABORATORY CHEMICALS AND REAGENTS) እና የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች (MEDICAL SUPLLIES) ለሁለት ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ትእግስት ዲኦ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ማርታ አሰራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 135127 በ9/10/2015 ዓ.ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 003/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Seeking Cleaning and Gardening Services for a Regional Office/shop with the Necessary Human Resources and Experience in the Designated Region

የG+1 መኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሣሽ 1. ሃይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሣሾች 1. መሰረት እጅጉ እንዲሁም 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት

የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣  የኤሌክትሮኒክስ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን ለሚገኙ የቁፋሮ ሪግ ማሽን ለአገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NCB WWC 01/2017 በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን (Core drilling

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for the Procurement of Casein Glue and C02 Gas

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,