Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
እኛለኛ ከስደት ተመላሾች እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 01 2025 እስከ 31 ዲሴምበር 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ እኛለኛ ከስደት ተመላሾች እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 01 2025 እስከ 31 ዲሴምበር 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Cleaning Service
Ethiopian Herald(Dec 28, 2025) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF JANUARY 4, 2026 RFQ NO. 4279620 1.
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡–
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invites Bidders to Provide Non-Medical Durable Items for Humanitarian Intervention in Mandura Woreda (Benishangul Gumuz Region) and Wajirat Woreda (Tigray Region).
Reporter(Dec 28, 2025) Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invitation of Urgent Bid for Printable Materials BID#FIDO/0036/2025 Fayyaa Integrated Development Organization
Center for Justice Invites Qualified Printing Firms to Submit Bids for the Design, Layout, and Printing of Criminal Legal Aid Manuals and Specialized Legal Aid Manuals & Guidelines in Amharic, English, and Afan Oromo
Reporter(Dec 28, 2025) Request for Bid Publication, Design, and Printing Services About the Job Project Title: Design, Layout, and Printing
ዳሽን ባንክ Toyota Yaris (Compact) 2010 G.C የተመረተ አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/037/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል
Reporter(Dec 28, 2025) ለሚመለከተዉ ሁሉ ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እሁድ ታህሳስ 5
አድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን (ኮምፒውተር ፕሪንተር፣ ዮፒኤስ፣ ሀርድዲስክ፣ ኤሌክትሪክ ዲቫይዳር እና ሌሎች) እና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (የተለያየ አግዳሚ ወንበር፣ ፋይል ካብኔት፣ ማናጀራል ጠረጴዛ፣ የሙያተኛ ጠረጴዛ ካዝና እና ሌሎች) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- አ/ድ/ማ/ፋ/ብ/ግ/ጨ – 02/2010 አድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኤማ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ተለያዩ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 15/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን መጽሔት ሕትመት ለማሳተም በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 15/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን መጽሔት ሕትመት ለማሳተም