Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ፍትህ መምሪያ ህንጻ ጥገና ቀሪ ሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ፍትህ መምሪያ ህንጻ ጥገና ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 22/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሞባይሎች፣ የሞባይል
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Re-Invitation to Bid for the Supply of Goat Welthungerhilfe (WHH/German Agro Action (GAA) is one of the biggest private development organizations in Germany with development and relief aid projects in
German Agro Action (GAA) Would Like to Invite Potential and Licensed Suppliers for the Supply of Goat in Gabolatu Woreda of Siti Zone Somali Region, Ethiopia
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሪክ ፓወር ሀውስ ማሻሻያ ሥራ እና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ተዛማጅ እቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። በጨረታው ለመሳተፍ
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሪክ ፓወር ሀውስ ማሻሻያ ሥራ እና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ተዛማጅ እቃዎችን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company Intended to Procure Automatic Nail Manufacturing Line Machines and an Agricultural Tractor with 3 Disc Plough
Invitation to Bid Tender no. WCGFB-LCB-30/2016 E.C Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) intended to procure Automatic Nail
የጉለሌ ክ/ከተማ ወ6/ ፋይናንስ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ እና የመስተንግዶ አገልግሎት ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ፣ የቢሮ እድሳት አገልግሎት ፣ የህትመት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2017 1. የካፍቴሪያ እና የመስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 75,875.00 ብር 2. የትራንስፖርት አገልግሎት
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ወ/ሮ ሰሚራ አብደላ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ነጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
The Industrial Projects Service (IPS) is a Government Enterprise Engaged in Various Fields of Consultancy and Training Services
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST The Industrial Projects Service (IPS) is a government enterprise engaged in various fields of consultancy
UNECA Invites Eligible Bidders for the Construction Work to Refurbish the Congo Building’s External Facades And Cantilevered Roof Slab Soffit
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed on behalf of UNECA, You are therefore requested to direct
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) in Addis Ababa, Ethiopia Invites Qualified Companies to Respond to this Request for Expression of Interest for the Procurement of Pharmaceuticals
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed by UNECA. The accuracy, reliability, and completeness of the contents