Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሞ/ወ/ወ/ግብርና ጽህፈት ቤት በፈረስ መጋለቢያ ቀበሌ ለሚያስገነባው FTC ግንባታ፤ ለሞ/ወ/ወ/ግብርና ጽህፈት ቤት የካናል ግንባታ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል

የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር 18/ጨ_8/2018 ዓ/ም በ3/04/2018 ዓ.ም በተጻፈው ደብዳቤ መሠረት የብልፅግና ፓርቲ

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ለውጭ አገር እና ለአገር ውስጥ የተዘጋጁ ከ300 ቶን በላይ የተለያዩ የፎጣ አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 30, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ለውጭ አገር እና ለአገር ውስጥ የተዘጋጁ ከ300

Aid For Integrated Development (AID) Invites Qualified Companies to Submit Prequalification Applications for Upcoming Tenders in 2026. The Project Includes Three Lots: Lot 1 (Construction & Water Works), Lot 2 (Vehicle Rental Services), and Lot 3 (Procurement of Goods/Supplies).

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የዕቃ እና የስልጠና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/09/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብርቱካን ምትኩ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አልማዝ ፋና መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና መካከለኛ ያገለገሉ 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር መቐ/ሪ/ን/ማ/05/2018 – ሎት-5 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና

Unilever Manufacturing PLC is Currently Looking for a Potential Key Distributor in Harar

Capital(Dec 28, 2025) Call for Key Distributor in Harrar Unilever is one of the leading suppliers of food, home and

Unilever Manufacturing PLC is Currently Looking for a Potential Key Distributor in Addis Ababa to Serve Modern Trade (supermarkets) Pharmacy and Cosmetics Stores in Addis Ababa