Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራንስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብላቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በ2019 በጀት ዓመት ማለትም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ውለታ በመያዝ እንዲቀርብለት ይፈልጋል

The Ministry of Finance is Seeking Expressions of Interest from Highly Qualified Individual Consultants to Serve as IPSAS Implementation Experts.

Ethiopian Herald (Sep 05, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Country: Federal Democratic Republic

የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ስለሆነም ተጨራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት አገልግሎት

The Ministry of Finance is Seeking Expressions of Interest from Highly Qualified Individual Consultants to Serve as IPSAS Implementation Experts.

Ethiopian Herald (Sep 05, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Country: Federal Democratic Republic

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 9 ጎሮ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክ/ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት ካራማራ የመጀ/ደረጃ፣ ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ እና ቀበሌ 37 ቅ/አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት ካራማራ የመጀ/ደረጃ፣ ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ እና ቀበሌ 37 ቅ አንደኛ

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግልፅ ጨረታ አውጥቶ

Children Believe Fund (CBF) is Inviting Bids for the Procurement of Various Items to Support the Champion Nutrition and Gender Equality (CHANGE) Project in Gazo, Angot, and Gidan Woredas of the North Wolla Zone, Amhara Region.