Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Construction Materials
Government (Oct 05, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e869fc0c-752f-4f7b-ac23-2690e1b64cd0/open Lot Information Procurement Reference
Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Computer Accessories
Government (Oct 05, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/08615f7a-e4fe-4448-890f-4279d62ea851/open Lot Information
Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Computer Accessories
Government (Oct 05, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fdb76579-5923-4fe5-aa5a-7142a29e35c8/open Lot Information Procurement Reference
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በካዛንቺስ ባስገነባው አዲስ አፓርትመንት ህንፃ በሙሉ (ሙሉ ህንፃውን) ማከራየት ለሚፈልጉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ፣ ኩባንያዎች ወይም ፍላጎት ላላቸው አካላት በኪራይ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የአፓርትመንት ህንፃ ከራይ ጨረታ ማስታወቂያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በካዛንቺስ ባስገነባው
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአንድ ዓመት የሚፈጸም የጥሪ ማዕከል የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለሦስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 009/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Bids for the Supply, Delivery, and Installation of Detachable, Relocatable Modular Homes for Various Project Site Offices and Staff Accommodations Across Ethiopia.
Ethiopian Herald (Oct 03, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) (National Open Competitive Bidding – Two-Stage Bidding Procedure) Procurement Reference Number:
በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መ/ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት በወረዳው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በመስኩ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት
Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of Carpet and Curtain with Accessory
Government (Oct 05, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cfb0c816-c76c-4ec0-a0ec-ee4d05947a28/open Lot Information