Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) Fortune(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/041/2018 ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት) ፣ ፕሪንተር ብዛት 5 (አምስት) ፤ ላፕቶፕ ብዛት 2 (ሁለት) ፣ ፕሮጀክተር ብዛት 1 (አንድ) እና External Hard Disk ብዛት 2 (ሁለት) ዕቃዎች ፣ ለላብራቶሪ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1 (አንድ)፣ Tensi Enter Strength Tester ብዛት 1 (ስንድ)፣ Roughness Tester ብዛት 1 (አንድ) እና Audiometer ብዛት 1 (አንድ) ፣ ከምሱር (eyelet) ብዛት 1,500,ዐዐዐ አና የእቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 2,000 ኪ.ግ መግዛት ይፈልጋል

Mercy Corps is Seeking a Consultant for the Highlands Resilience Activity (HRA) Baseline Study

TENDER NOTICE Reference: ET01/PR131804/2024 Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is seeking a

WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Submit Their Bids for Consultancy Service for North Mecha WASH Service Level Baseline Survey

CONSULTANCY BID INVITATION Ref: WAE/CB/HO/OB/24/00013 WaterAid is a global federation working to improve people’s access to clean water, improved sanitation,

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ

Zemen Bank S.C. Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply and Fix of the Dixon Shelf

 INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Bid Ref. No: Re-ZB/02/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኘ የኤሌትሪክ ገመዶችና ኪብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የመኪና ጎማ ግዢ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽ/መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽ/ እቃዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/

Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Supply and Application of Painting Works for the CCE Site, Ayat Zone-2, and Ayat Zone-8 Projects