Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 25, 2026) Fortune(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/041/2018 ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Global Insurance Company Invites Sealed Bid for Stationary Materials, Sanitary Materials, Office Furniture & Electronic Materials (Computer, Printer Etc.) Lot IV. Electronic Materials (Computer, Printer Etc.)
INVITATION TO BID Tender No. GIC/OB/001/2024 Global Insurance Company invites sealed Bid for following items/lot/. Lot I. Stationary Materials Lot
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የብረት በርና መስኮት ጥገና ስራ ፣ የዴስከ ጥገና ስራ ፣ የአዳራሽ ኮርኒስ ስራ በማይካ ፣ የመማሪያ ክፍል ኮርኒስ ስራ ፣ የከርቭ ስቶን ስራ፣የውሃና ብረት ቀለም ቅብ ስራ ፣ የአዳራሽ አካፋይ ስራ ፣ የስፖርት ክፍል ስራ ፣ የቴራዞ ስራ ፣ የአሸንዳ ስራ ፣ ሜዳ ጥገና ስራ ፣ የውሃ መስመር ዝርጋታና ጥገና ስራ፣ የመደርደሪያ ስራ እና የወኪንግ ዌይ ስራዎች እና የማባዣ ማሽን ፣ ፎቶኮፒ ማሸን ፣ ፕሪንተር ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ሲስተም ዩኒት ፣ ጄኔሬተር ጥገና እና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የቀራንዮ መ ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች
Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Offer Comprehensive and Third-party Vehicle Insurance
TENDER NOTICE ACQUISITION OF COMPREHENSIVE AND THIRD-PARTY VEHICLE INSURANCE TENDER No.: CRS-SC-2024-26 Catholic Relief Services – United States Conference of
Ethiopian Securities Exchange is Seeking Expressions of Interest (EOI) from Experienced and Qualified HR Consultancy Firms to Provide Expert HR Services
Expression of Interest (EOI) for HR Consultancy Services Invitation to HR Consultants: Enhance Our Human Resources Management Ethiopian Securities Exchange
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጭ አገር ዜግነት ከያዙ
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን
Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Supply Installation, Commissioning, and Maintenance of CCTV Cameras and Access Control Key Cards For the CRS Ethiopia Addis Ababa Office
TENDER NOTICE SUPPLY, INSTALLATION, COMMISSIONING, AND MAINTENANCE OF CCTV CAMERAS AND ACCESS CONTROL KEY CARDS FOR CRS ETHIOPIA ADDIS ABABA
የአፓርትመንት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካፒቴን ደስታ ዘርኡ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ተክላይ ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ድርጅታችን ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ