Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Jul 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተውና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት TOYOTA LAND CRUISER መኪና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተገለፀውን ተሽከርካሪ ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   የተበዳሪው

ኦሮሚያ ባንክ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ ጽ/ ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ፤ 02/2019 03/2019፤ 04/2019፤ 05/2019፣ 06/2019፣ 07/2019፤

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026)  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኸምራ ሰቆጣ ከተማ የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማበራት ዩንዬን ኃ/የተወሰነ ጤፍ መግዛት እንዲሁም የባቄላ ክክ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኸምራ ሰቆጣ ከተማ የዋቢ ሁለገብ

የአብክመ ፕላንና ልማት ቢሮ ለቢሮው እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለአብክመ ጣና ሴክሬታሪያት እና ለአብክመ ፖሊሲ ጥናት ኢንስትቲዩት የ2019 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ የመድህን ዋስትና አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ የጥገና አገልግሎት፣ የቢሮ ጽዳት አውት ሶርስ አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት እና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት የመኪና አመታዊ ጥገና፣ የቢሮ ጽዳት አዉት ሶርስ እና ደንብ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

የባ/ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት ስፋቱ 300 ካ.ሜ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አወቀ ከፌ (13 ሰዎች) እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ገ/ስላሴ አሻግሬ መካከል

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ በሐሮ ደንበል ዳር ያለውን የዩኒቨርስቲውን ካፍቴርያ በማከራየት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች፣ ለአከባቢው ማህበረሰብ እና ለተለያዩ ስልጠና የሚመጡ ሰልጣኞች ወይም እንግዶች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ለማቅረብ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላችውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ለማሰራት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Jul 29, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ

የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም. ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች /እስቴሽነሪ/ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፤ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ግዥ እና ስፌትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ከፊል አላቂ እቃዎች እና ታብሌት እና ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል