Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አማራ ባንክ አ.ማ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 016/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is Intended to Procure Variety Garment Machines and Wood Working Machineries.
Addis Zemen (May 03, 2026) INVITATION TO BID TENDER NO. WCGFB-LCB-44/2018 E.C Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB)
ብርሃን ባንክ አ.ማ. 20 KVA ያገለገሉ ‘PERKINS’ ‘AKSA’ ‘CGM’ እና ‘LISTER’ ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ያገለገሉ ጀነሬተሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-10/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ታዳሽ የሃይል ምንጭ አማራጮችን የመጠቀም
ወጋገን ባንክ አ.ማ. የንግድ ህንጻ (B+G+6+ ቴራስ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 022/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 34 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1.የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 011/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ ብዛታቸው 34 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ
The Lutheran World Federation (LWF) Invites Eligible Bidders for the Supply of WASH, NFI, Agricultural Tools, and Various Seeds Under Framework Agreements.
2merkato.com (May 06, 2026) OPEN TENDER NOTICE A. Reference: OT-3-4000 Item number and title: SUPPLY OF WASH, NFI & AGRICULTURAL TOOLS
MC-Bauchemie Manufacturing PLC, a Subsidiary of MC-Bauchemie Global, Would Like to Notify Bidders of a Bid Extension for the Supply of Various Construction Chemical Raw Materials.
2merkato.com (May 06, 2026) Bid Extension Invitation for bid Date: MC-Bauchemie Manufacturing PLC a local subsidiary of MC-Bauchemie Global, a