Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ / ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 51/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T614 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Deutsche Stiftung Weltbevölkerung (DSW) Ethiopia Country Office Invites Contractors with Category GC/BC Grade 5 and Above to Undertake the Complete Renovation, Maintenance and Expansion of Additional Room/s (Office, Youth Friendly Clinic, Cafeteria Block, DSTV Block, Gymnastics & Tekuando Block, Pool & Kerenbula Block, Water Tanker Elevator, Main Block Maintenance and Renovation and Septic Tank) for Karat Youth Center in Konso Zone of South Ethiopia Region Located in Karat Town.
Addis Zemen (May 27, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) Deutsche Stiftung Weltbevölkerung (DSW) is a global development organization committed to
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ
Medecins Sans Frontières Belgium Hereby Invites Eligible Bidders with Demonstrated Experience and Competence in the Supply and Delivery of Electrical Materials (e.g.. Cables, Switches. Panels, Lighting Fixtures, Etc.)
Reporter (May 27, 2026) Invitation to Bid (ITB/E LE C001/26) Medecins Sans Frontières Belgium, Ethiopia Mission supports medical activities in
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የፅዳት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2026) የፅዳት የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮብግጨ/15/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት
Hawassa University: Procurement of Research and Studies Consultancy Services
Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/624db041-692b-4e0e-9d2f-66893d45d36f/open Lot Information
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2026) ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/004/2026 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ
UNICEF Ethiopia Wishes to Provide the Following Clarifications Regarding LITB 9204072 – Split Type Air Conditioner
2merkato.com (May 28, 2026) To: All bidders Clarifications 1: ITB G204072 Question Answer Visiting the Site: Our main office is in Addis Ababa. Can you give us the name and phone number of a person at the Jigjiga Field Office? We want our team to visit and see exactly where to install the air conditioners. Talking by Phone: Is it possible to talk to your team over the phone or online? A short phone call will help us understand the project details much better. Electricity and Power: Does the Jigjiga Field
Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii Ijaarsa Istuudiyoo Giddu Gala Aadaa Oromootiif Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Hojjechisuu Barbaada
Addis Zemen (May 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Oromiyaa Biroodkaastingi Neetworkii ijaarsa Istuudiyoo Giddu Gala Aadaa Oromootiif caalbaasii ifaatiin dorgomsiisee hojjechisuu
Educational Assessment and Examinations Service Procurement of Hotel Service
Government (May 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1cee794e-233d-414b-adec-d2c6b217e289/open Invitation