Re-Invitation Tenders in 2021
2merkato.com (Jun 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሰነድ ቁጥር 125 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ቁሳቁሶቹም፡ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች (ለሁለተኛ ጊዜ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bea79b33-4cfd-4d44-96ca-09e8223abdad/open Reference Number: AAU-NCB-G-0092-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AAU-SC-NCB-G-004-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Addis Ababa University: Procurement of Electronics
Addis Zemen (Jun 11, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን የሐራጅ ጨረታ ቁጥር AE01/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9db9f8e8-e20f-4d22-a109-1d389db4f378/open Invitation to Bid “Procurement of Building Renovation and Maintenance Work” Procurement Reference
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ ባሪ/ግብጨ/001/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን
በአርሲ ዞን የዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019 በአርሲ ዞን የዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ:
የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ፤ ሎት 1. የጽኅፈትና የጽዳት
በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙት ለሁሉም ማሽነሪዎች የሚውል የጎማ እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የማሽነሪ ጎማ እና መስዋወጫ ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
የንግድ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ራሔል አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሰለሞን ብሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው
90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ በላይነሽ ወ/ማርያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ ደንነሽ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን