Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 25, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: ELECTRIC MINIBUS VEHICLES WITH ALL ACCESSORIES BID REF NO: ETS/NCB/002/2026/27 (RE-BID) 1. EthSwitch Share Company, which is

EthSwitch Share Company Invites this Bid for Interested and Eligible Bidders for the Procurement of the Electric Minibus Vehicles

Reporter (Oct 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ ሐራጅ/04/2019 ሲንቄ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አማ ለመኑፋክቸሪንግ ኣገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን፣ የጋራ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 25, 2026) በድጋሜ የወጣ የምግብ አቅርቦት የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ደቡብ ክልል

ተስፋ ድርጅት ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of Tyre

Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/86ee4d9e-ad70-4bfb-8231-119e34b2bd24/open Lot Information

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች የብረት ሼልፍ፣ ዋክስ (wax,350 Gm)፣ ብረት ባለ 6 (Iron Bar#6)፣ ብረት ባለ 8 (Iron Bar#6)፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ የቢሮና የስልጠና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ  ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ

Gada Special Economic Zone Development Corporation Invites National Competitive Bids for the Design, Supply, Construction, Installation, Testing, and Commissioning of a Complete 250TPH Sandstone Crushing and Screening Plant, Including Associated Civil Structures and Other Facilities.

የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የአንደኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ሎት1፣ የደንብ ልብስ

መሊቅ የስልጢ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ስራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ/ም 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000