Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን
ፀደይ ባንክ አ.ማ ሼድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ አዲሱ ጌትነት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉንና ዝርዝር
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የድርድር/የሐራጅ ሽያጭ ሽያጭ ማስታወቂያ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር
ኦሮሚያ ባንክ ሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/052/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን
ሲንቄ ባንክ መኖሪያ ቤቶች በድርድር መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል
ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር, EBL PO/ NCB/2/2018 EC ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ቪትስ እና ያሪስ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማዎችና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ አልሙኒየም ስክራፕ፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮችና ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እና የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅታችን ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ቪትስ እና ያሪስ ተሸከርሪዎች ፣
The Ethiopian Railways Corporation Invites Interested and Qualified Companies in a National Competitive Bidding to Submit Proposals for the Commercial Operation, Repair and Maintenance Concession of ERC-Owned Ready-Mix Concrete Batching Plants
Reporter (Aug 23, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS FOR THE COMMERCIAL OPERATION, REPAIR AND MAINTENANCE CONCESSION OF ERC-OWNED READY-MIX CONCRETE BATCHING