Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Various Electromechanical Materials, Equipment & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Various Electromechanical
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የመኪና እቃ መለዋወጫዎች፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የእንጨት ውጤቶች ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ ጄኔሬተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ላሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የጥራት ደረጃቸው በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተረጋገጠ የምስከር ወረቀት ያላቸው በቅርብ ዓመታት ውስጥ የተመረቱ ዕቃዎችን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የሁለት እግር የሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ላሉ ባለበጀት
Industrial Parks Development Corporation Invites Eligible Bidders for the Hydrological Study of the Assosa and Bishoftu Industrial Parks
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTERESTFOR CONSULTANCY SERVICE OF ASSOSA AND BISHOFTU INDUSTRIAL PARK’S HYDROLOGICAL STUDY(NATIONAL COMPETITIVE BIDDING) Assignment Title: Hydrological
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት
በአብክመ ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ኮምቦልቻ ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች፣ ጫማ፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የትራክተር ማረሻ፣ የግማሽ ዓመት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የሞተር ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ቃ/ወ/ግ/ጨ/002/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግን አስ
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለፖሊስ ሰራዊት የሚውሉ ምግብ እና የምግብ ግብአቶች አንደኛ ደረጃ ነጭ ጤፍ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ቴሌቪዥን እና ተያየዥ ኤለክትሮኒክሶች ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የተዘጋጀ ግልጽየጨረታ ቁጥር ኦ/ፖ/ኮ ግ/ጨ/01/2017 የበጀት ዓመት የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለፖሊስ
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Procurement of Supply of Vehicle Batteries
Invitation To BidFor National Competitive Bid (NCB)Bid No. NCB/GOV/AAWSA/G014/2024 Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invite interested bidders to