Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Door Sign

Invitation for Bid Procurement of Door Sign Lot Information Procurement Reference Number: FSCoE-NCB-G-0261-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Door Sign

Ministry of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Room Microphone System Installation

Invitation for Bid Conference Room Microphone System Installation Lot Information Procurement Reference Number: MoFA-NCB-G-0190-2016-PUR Object of Procurement: Conference Room Microphone

ወልቂጤ ዮኒቨርስቲ ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ባትሪ 70 አፒር ሲልድ የሆነ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Lot 041 ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ባትሪ 70 አፒር ሲልድ የሆነ New Lot Information Procurement Reference Number:

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የቆዳ የሰነድ መያዣ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement of የቆዳ የሰነድ መያዣ ቦርሳ Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-G-0689-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of

የኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን የውሃ ማሰራጫ ሸራ ሆዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement for የውሃ ማሰራጫ ሸራ ሆዝ Lot Information Procurement Reference Number: EMA-NCB-G-0142-2016-PUR Object of Procurement: Procurement for

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Booster Pump Motor 4.2 KW & 5.5 KW

Invitation for Bid Procurement of Water Booster Pump Motor 4.2 KW & 5.5 KW Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0783-2016-PUR

Bio and Emerging Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemical (Buffer, Culture Media and Others)

Invitation to Bid LOT-35 Procurement of Chemical (Buffer, Culture Media and Others) (2017) Procurement Reference No: BTI-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Carpet Cleaning Services

Invitation for Bid Procurement of Carpet Cleaning Services Lot Information Procurement Reference Number: HoPR-NCB-NC-0118-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Carpet

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ22ቀናት የሚቆይ 24 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው የህዝብ የትራንስፖርት ተሽከርካሪ ኪራይ

Invitation for Bid ለ22ቀናት የሚቆይ 24 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው የህዝብ የትራንስፖርት ተሽከርካሪ ኪራይ፤ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0036-2016-PUR