Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-01/2017 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017

በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. የጽህፈት

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር(አንድ)01/2017 ዓ.ም. የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት  የተለያዩ

የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር A/S/C/P/D 001/2017 የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ (GC-6 & ABOVE) ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/17 የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የፕሪንተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፕሪንተር ግዥ ለዲጂታል ትምህርት ማስረጃ አገልግሎት የሚውል ለ2017 ዓ.ም Procurement Reference No: EAES-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ አላቂ የትምህርት ዕቃዎችና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስ እና አላቂ የምርት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ (Goma), Infrastructure ዕቃዎችና Computer, Printer, Photocopy, Lap Top እና የማሽን ጥገና፣ ዕቃዎች ለመግዛት፤ ለማስጠገን፤ መኪና ለመከራየት እና የመኪና ጭነት አገልግሎት ማቅረብ የሚችል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል