Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃዎችን ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road Project

Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-074/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Chanka Gidamii Asphalt

የመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የበጀት ዓመት የተማሪዎች ቀለብ ግብዓት፣ ጤፍ፣ የበሰለ ዳቦ፣ ስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የማገዶ እንጨት፣ የሪፍሬሽመንት ግብኣቶች እና የመምህራንና የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ለዋናው ግቢና ለበደሌ ካምፓስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የበጀት ዓመት የተማሪዎች ቀለብ ግብዓት፣ ጤፍ፣ የበሰለ ዳቦ፣ ስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የማገዶ እንጨት፣ የሪፍሬሽመንት ግብኣቶች

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች እና የንጽህና መጠበቂያ መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች የቋሚ ዕቃዎችና የጤና ባለሙያ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያዎች እና የንጽህና መጠበቂያ መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን፣

Ethiopian Sports Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service in Adama

Invitation to Bid PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE IN ADAMA /የሆቴል አገልግሎት ግዢ በአዳማ/ Procurement Reference No: ESA-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

BGI Ethiopia Would Like to Announce an Extension of the Tender Invitation

EXTENSION TO TENDER INVITATION CONSTRUCTION -CIVIL & METAL STRUCTURE WORKS (BID NO: BGI/TECH/026/2024) 1. This is to announce an extension

የመቂ ከተማ ውሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ የፅዳት ዕቃ፣ የቧንቧ መገጣጠሚያ (Fitting) የውሃ ቧንቧ መስሪያ ዕቃዎች (Tools)፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory)፣ ፓምፕ Pump፣ የደንብ ልብስ ካሜራ የድምጽና ምስል፣ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር የኤሌክትሮኒክስ) የቢሮ ወንበሮች (Furniture) ሳይክል የመኪና እና የባጃጅ ጎማ፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የተሽከርካሪዎች ጥገና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ ባለብረት ተገጣጣሚ መደርደሪያ ሸልፍ፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሱት ዓይነት