Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈደፀቅጊ/ግንባታ /001/2018 (በድጋሚ የወጣ) የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ልዩ ልዩ
የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ( ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት)
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1807afca-95fc-427d-9c60-48a54345c72d/open
Wollo University: የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ ግዥ (open Biding)
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/77c2f50a-ab86-4dca-aa8e-b7d79e1408bd/open
Amanuel Mental Specialized Hospital Procurement of Electronics Equipment
Government (Apr 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2b8dd7d0-5c38-4cfd-bf27-53ca1585140c/open Invitation to
Ministry of Revenue Procurement of Security Service
Government (Apr 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cf121d68-fd49-45bd-aac0-363b0d8f77a9/open Invitation to
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fe82f973-6057-4c63-ac1d-d4a14ec8fe92/open Lot Information
Ethiopian Environmental Protection Authority: Procurement of Curtain
Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/db82659e-17a8-4ea6-af7a-1a14de1d2429/open Lot Information
Addis Ababa Road Authority Procurement of Event Management Services
Government (Apr 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6024f5a1-cefa-4495-8d28-687b0f1856fd/open Invitation to
The National ID Program Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Registration Kit Maintenance Service Providers Across All Regions and City Administrations in Ethiopia.
Ethiopian Herald (Apr 30, 2026) Specific Procurement Notice Request For Bids Non-Consulting Services Employer: National ID Program Project: Digital ID
Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified Suppliers and Manufacturers to Bid for the Supply of HDPE Pipes, UPVC Pipes, Electric Materials, Ceramics, Terrazzo, and Other Construction Materials.
Ethiopian Herald (Apr 30, 2026) Invitation for Bid BID TENDER NO BID SCWC RE-NCB 09/2026 Notice to Bidders Sidama Construction