Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት

Organization for Rehabilitation and Development in Amhara (ORDA) Has a Plan to Purchase External Auditing Service for the Period 2025 (ORDA Addis Ababa Building Financial Activities)

Addis Zemen(Jan 09, 2026) Invitation for open Bid Bid No, ORDA /0B/01/2026 1. Organization for Rehabilitation and Development in Amhara

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት: የሆቴል አገልግሎት ጝዠ ባለ 4 ኮከብ ደረጃውን የጠበቀ ለሁለት ቀን አገልግሎት የሚሰጥ እስከ 350 ሰው የሚይዝ አዳራሽ ያለው በቂ የመኪና መቆሚያ ያለው ቢያንስ 5 የመወያያ ክፍል ያለው

Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Idea Hub Solution/Interactive Display

Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/046f4970-1ea6-402a-a693-c2fcc68c492b/open Reference

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስ የአገልግሎት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/320c47cb-05bc-472a-aced-15eb4a5ac885/open Reference

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service፡ Procurement of Car Tires

Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7f7add42-49fc-41dd-8b4f-bc04b0f51cad/open Reference

Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Adama 3 (three) Star Hotel for Two Years

Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4df5876f-4bdf-4c00-8b76-2625c5be4d9e/open Reference

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b3ef932c-9706-4005-b497-a8350a4c86d9/open  Invitation to Bid

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር: የአዳራሽ ስቴጅ ስራ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/490a437d-e2b6-4218-9ecd-bc4da36b0863/open Invitation to Bid