Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት  የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶችና ከቨሮች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ የመሬት ምንጣፍ፣ ኮስሞቲክ እና መዋቢያዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የእስፖርት መሥሪያ መሣሪያዎች፣ ኳስ፣ የተለያዩ አርትፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dire Gazetta (Oct 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/አ/003/2019 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ከፊል አላቂ እቃ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 24, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08–019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 21/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የእለት ደራሽ ዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት፣ የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ያሉ ግንባታና አቅርቦቶች በብሔራዊ ገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት እስቴሽነር እና ኤሌክትሮኒክ ግዥ አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Spare Part

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/66046962-22ab-4455-a4ea-bb26f5cf53ee/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ጥሬ ቡና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a8f9d3af-d1c6-44f7-b6de-db54aaa0721c/open Lot Information

Wollo University: Procurement of Vacuum Cleaner

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ffc94a5f-e935-4a9c-904b-d31f0608e412/open Lot Information

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

PAD Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Bidders Invitation to Tender For Various Rehabilitation and Construction Works in IDP Camps Located in Debre Birhan (North Shoa, Amhara Region), Kalu, Kutaber, Tahleder, Habru Jara, Mekanselam and Mekdela (South Wollo, Amhara Region) and  Raya Kobo(North Wollo Amhara Region).

አማራ ባንክ አ.ማ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት