Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 12, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ሞባይሎች፣ የሞባይል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/45135caf-efd6-4462-b0bf-b0fb46456722/open Reference Number: EFP-NCB-G-0045-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-LOG-031-2019 E.C Procurement Information Procurement

Ethiopian Federal Police: Procurement of Uniforms

Addis Zemen (Oct 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and Above) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በጎንደር እና ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያዎች የDC-4 ያልተነጠፈ የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክትን በዲዛይን ግምገማ እና ግንባታ(Design-Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project) የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested & Potential Bidders for the Supply of Different Goods

Reporter (Apr 26, 2026) INVITATION to National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested & Potential bidders

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ ብረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአርማታ ብረት(Re-bar)ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብራቶሪ ሪኤጀንት በ3ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Black Wire፣ Scanner፣ Copper Wire—-Etc በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 18/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የኃይጅንና ሳንቴሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያገለግል የቆሻሻ ማስቀመጫ/DUST BIN/ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የኃይጅንና ሳንቴሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያገለግል የቆሻሻ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለሚገነባዉ G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል የጣዉላ፣ የእምነበረድ፣ የጅፕሰም እና የቀለም ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is Requesting for Prospective Buyers of Our PP Recycle Pellets Produced from Waste Generated from Our Production Processes.

Reporter (Apr 26, 2026) Call for bid for Purchase of PP Recycle Pellets from Dangote Packaging Materials Plc. Ethiopic: Introduction