Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠዉ ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. G+5 ሆቴል (ለንግድ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Sep 06, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB -08-2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Services.

EthSwitch Share Company, Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites this Bid for Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Vulnerability Management Platform Implementation and Supply & Installation of on Premises Contact Center Technology Platform.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳር ከፍ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ 1ኛ የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ ህዝባዩሽ አግደዉ እንዲሁም 3ኛ አሳየች አግደዉ እና በአፈ/ተከሳሽ

የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ ማስገንባት (ማሰራት) ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አበበ ታከለ እና ጓደኞቹ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ.አቶ መብራት አጣናው አድማስ፣

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽህፈት ቤት የድርጅት 3 እና ለመኖሪያ 2 ጠቅላላ 5 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ

በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ምርጥ ዘር በቆሎ በተመደበበት ወረዳ ማጓጓዝ እንዲሁም 12×24 አንደኛ ደረጃ ኮርያ ምርት ሸራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የእንስሳት መድሀኒት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የባብጫ ወንዝ የካናል ጥገና እንዲሁም የስፖርት ሜዳ ለማስተካከል የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል