Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ አዲሱ ጌትነት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉንና ዝርዝር ሁኔታዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጸዉን ሸድ በአዋጅ ቁጥር 97/90
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጭርታ ቁጠረ 04/2019 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ቲሸርት ላይ የቅ/ጽ/ቤቱን ስምና ሎጎ የማተም ስራ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8889c88-0285-4b89-8a3e-6587f9c95e32/open Lot Information
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የፅዳት የማራያል ግዥ ለፕራይ ቤት15 መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7648e42e-6238-4f28-b78f-53ad73071331/open Lot Information
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ጠበቃው አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌታያውቃል ዳዊት መካከል ስላለው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/04/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት
የይዞታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 536.85 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው
ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ በአብክመ አ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የመሬት ሊዝ
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ለ4ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና