Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ         የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ(በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/04/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ

የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመሃንዲስ ዋና መምረያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-02/2019 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ (ዋና መስረያ ቤት) የሚገኙ የሽያጭ ማሽኖች የጥገና እና የማሻሻያ (ማዘመን) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ReBid for Vending Machine Repair and Upgrade) ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከአስፓልት እስከ እስታድዬም መግብያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ድች ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር የሠላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና ስራዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መመሪያ መ.ቁ 02/19 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር የሠላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና

ድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ፣ የአውቶሞቲቭ እቃዎች ኤሌትሪክ

የሮቤ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለሁለተኛ ጊዜ ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል