Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን እንደ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን ሀገር በቀል የሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የመደበኛ፤ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ 

Amhara National Regional State Bureau of Health Has Invited Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labour, Material & Equipment for the Construction of Berehet Primary Hospital Remaining Works.

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ አንድ ደብል ካፕ ፊልድ ፒካፕ እና አንድ ሎደር መኪናዎች በጥራትና በብቃት ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጢስ እሳት ውሃ ሥራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፤ በጸሀይ ሀይል የሚሠራ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች አቅርቦት እና ተከላ (ጠላቂ ፓምፕ)፤ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች እንዲሁም የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና ኢንጅን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ የመነፅር ሥራ አገልገሎት ግዥ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ፍተሻ፣ ሙሌትና የመለዋወጫ አቅርቦት አገለግሎት ግዥ፣ ካርቦን (HAND GARBON) በጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 015/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ

ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም የመኖ ቀለብ እህል፤ ቅ/ቅመም እና ማገዶ እንጨት በጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ ቀለብ

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ተሽከርካሪዎች እና አሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል መያዝ ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-0012/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዩ ፕሮግራም

Ethiopian Roads Administration፡ Construction Works of Jinka-Hana Junction Periodic Maintenance Road Project

Government (Jun 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/69f9a06a-318b-4e3a-be8d-955ad87fe441/open