Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dilla University፡ Procurement of Office Equipment
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/61b4e2d1-61d1-4749-872c-864f8eac5fa4/open Lot Information
Dilla University፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d344d383-49fc-47b4-b7aa-33785c9efeaf/open Lot Information
Dilla University፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2a220bd-09e0-47d1-84a7-7a50277d0cf9/open Lot Information
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር ማካካሻነት የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ለንግድ
ቦናንዛ አዲስ ሆቴል ኃ.የተ.የግ.ማኅበር በቃሊቲ፣ በጃክሮስ እና በገርጂ የጥበቃ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ አገልግሎቱን ማሠራት ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የቦናንዛ አዲስ ሆቴል ኃ/የተ/የግ/ማኅ እና እህት ኩባንያዎች የጥበቃ አገልግሎት ገዢ የጨረታ ማሰታወቂያጨረታ ቁጥር ቦአ/ቢድ/0001/2018 ድርጅታችን ቦናንዛ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር
Information Network Security Administration: Procurement of Electronics Equipment
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/582ea464-5410-48e4-bc28-b65a9efb8512/open Lot Information