Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hawassa University: Procurement of Spare Parts

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6137d6cd-03bd-437d-ac6b-56bebcafc4f7/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of RDF 2

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9a93292-620e-49e0-8987-a756a5816298/open Lot Information

Houses of Peoples Representative: Procurement of Carpet Cleaning Service የተለያዩ አዳራሾችን ጥራት ባለው መልኩ ማጠብ/2019

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3ddc0f21-7b9a-4d55-96e6-750805f36dd7/open Lot Information

Ambo University: Procurement of Agricultural Input

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b12570e5-08e4-4c66-a387-57be0bd91feb/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital: Procurements of Accumulator for Ashekoland

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0d65fb5b-e0ec-474d-adba-bfb840dd55bb/open Lot Information

Houses of Peoples Representative: PROCUEMENT OF ቶነር NA-237A…

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0c93bafb-5606-4a7d-abc9-9e339d6a9fa3/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fd9b6184-02bc-4ed0-bfc3-9d364a9b524e/open Lot Information

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኸምራ ሰቆጣ ከተማ ዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዪን /ኃ/የተወሰነ / 10000/አስር ሺ ኩንታል ጥራት ያለዉ አፈርና ሌላ ባእድ ነገር የሌለዉ፤ ያልነቀዘ፤ መድሃኒት ያልገባበት/የተበጠረ/ ጥራቱን የጠበቀ ንፁህ ስንዴ በባለ 50 ኪሎ ግራም የተዘጋጀ ስንዴ ተቋሙ በሚያቀርበው የሰንዴ ናሙና መሰረት ማቅረብ ከሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ፅ/ቤት የፈለገህይወት የቅ/አ/ናመካከ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002 በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ፅ/ቤት የፈለገህይወት የቅ/አ/ናመካከ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ምለመማር ማስተማሩ